ሰዎች በሚኖራቸው ባህል፣ ችሎታ፣ እድሜ ወይም ፆታን ሳይለዩ፣ በቪክቶሪያ ሁሉም እንደ ፍላጎቱ የሚኖርበት ቦታ እንድትሆን የቪክቶሪያ መንግሥት ፍላጎት ነው። ለእያንዳንዱ ሰው አግባብ ያለው እርዳታና አገልግሎት በአካለስንኩላን አገልግሎት በኩል እንዲቀርብ የቪክቶሪያ አስተዳደር ከ 2002 እስከ 2012 ዓ.ም ለአካለስንኩላን እቅድ በማውጣት (Victorian State Disability Plan 2002-2012) እንደ አንዱ የወደፊት ሀሳብ ይሆናል።
እርዳታ ሊቀርብ የሚችለው፡
በዚህ እርዳታ የሚካተቱ፡
አካለጎደሎ ለሆኑ ሰዎችና ተንከባካቢዎቻቸው ስለሚቀርቡ እርዳታዎችና አገልግሎቶች የአካለስንኩል ያዥና ተጠያቂ አገልግ† (Disability Intake and Response Service) መረጃ ማቅረብ ይችላል። እንዲሁም ይህ አገልግሎት አካለጎደሎ ለሆኑ ሰዎች፣ ለቤተሰባቸው እና ለተንከባካቦዎቻቸው እቅድና እርዳታ በአካባቢያቸው እንዲቀርብላቸው ይረዳሉ።
በአካባቢዎ ስለሚገኝ እርዳታና አገልግሎት በተመለከተ ለሆነ ሰው ለማነጋገር ከፈለጉ በአስተዳደር ግዛትዎ ያለውን የአካለስንኩል ያዥና ተጠያቂ አገልግ† (Disability Intake and Response Service) መጠየቅ ነው።
እባክዎ የአስተርጓሚ አገልግሎትን በ 13 14 50 በመደወል በግዛትዎ አግባብ ባለው የአካለስንኩል ያዥና ተጠያቂ አገልግ† (Disability Intake and Response Service) ስልክ ቁጥር ላይ እንዲገናኙ ስልከኛውን መጠየቅ ይሆናል።
በፅሁፍ ከተዘጋጀው መረጃ ባሻገር በሌላ አማራጭ ከፈለጉ ወይም የተያያዘውን ፅሁፍ ለመክፈት ችግር ካለብዎ በኢሜ† (disability.services@dhs.vic.gov.au) የአካለጎደሎ አገልግሎቶችን ለማግኘት ይቻላ†